የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለድጋሚ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገዢው ፓርቲ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለድጋሚ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገዢው ፓርቲ አስታወቀ
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለድጋሚ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገዢው ፓርቲ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለድጋሚ ምርጫ እንደሚወዳደሩ ገዢው ፓርቲ አስታወቀ

"ፕሬዝዳንቱ ["..."] አንደኛው ለፓርቲው ሊቀመንበርነት፤ ሌላው  የመወዳደር ዕድል ከተሰጣቸው ለፕሬዝዳንትነት፤ ሁለት የፍላጎት መግለጫ ቅጾችን ይወስዳሉ” ሲሉ የገዢው ፓርቲ የምርጫ አካል ሊቀመንበር ታንጋ ኦዶይ ተናግረዋል።

የኡጋንዳ አጠቃላይ ምርጫ፤ የፓርላማ ድምፅ አሰጣጥን ጨምሮ የሚቀጥለው ዓመት ጥር ወር ይካሄዳል።

የገዥው ብሔራዊ የትግል ንቅናቄ እና ሌሎች ፓርቲዎች ለምርጫው እጩዎችን በማጣራት ላይ ናቸው። የሙሴቬኒ ተቀዳሚ ተፎካካሪ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የቀድሞው አቀንቃኝ ቦቢ ዋይን በ2021 ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ሲሆን በ2026 ለመወዳደር ያለውን ፍላጎት አረጋግጧል።

ዮዌሪ ሙሴቬኒ ከፈረንጆቹ 1986 ጀምሮ የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ሆነው አገልግለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0