https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀየሩሲያ ማዳበሪያ አምራቾች ማኅበር ፕሬዝዳንት አንድሬ ጉሪየቭ አፍሪካ ለሩሲያ የማዳበሪያ ምርቶች ዋነኛ የፍላጎት ምንጭ ትሆናለች ሲሉ ለስፑትኒክ... 24.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-24T14:07+0300
2025-06-24T14:07+0300
2025-06-24T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/778503_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_3279b34e0f7225724125cce969c008b7.jpg
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀየሩሲያ ማዳበሪያ አምራቾች ማኅበር ፕሬዝዳንት አንድሬ ጉሪየቭ አፍሪካ ለሩሲያ የማዳበሪያ ምርቶች ዋነኛ የፍላጎት ምንጭ ትሆናለች ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።"አፍሪካ የማዳበሪያ ፍላጎቷ እየጨመረ የመጣ ተስፋ ሰጪ የግብርና ክልል ናት" በማለት ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን በነበረ መርሃ- ግብር ላይ ተናግረዋል። አክለውም ገበያው ትልቅ ቢሆንም የመሠረተ ልማት አለመዳበር ተግዳሮት እንደሆነ በመግለፅ፤ የወደብና የባቡር መስመሮችን ማሻሻል አቅርቦቱን እንደሚያሳድግ ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/778503_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_7b4cd00092d73d92ed3f22618a766f5f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ
14:07 24.06.2025 (የተሻሻለ: 14:24 24.06.2025) ሩሲያ ለአፍሪካ የምታቀርበዉ የማዳበሪያ ምርት በሦስት ዓመታት ውስጥ በ1 ነጥብ 5 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ
የሩሲያ ማዳበሪያ አምራቾች ማኅበር ፕሬዝዳንት አንድሬ ጉሪየቭ አፍሪካ ለሩሲያ የማዳበሪያ ምርቶች ዋነኛ የፍላጎት ምንጭ ትሆናለች ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"አፍሪካ የማዳበሪያ ፍላጎቷ እየጨመረ የመጣ ተስፋ ሰጪ የግብርና ክልል ናት" በማለት ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን በነበረ መርሃ- ግብር ላይ ተናግረዋል።
አክለውም ገበያው ትልቅ ቢሆንም የመሠረተ ልማት አለመዳበር ተግዳሮት እንደሆነ በመግለፅ፤ የወደብና የባቡር መስመሮችን ማሻሻል አቅርቦቱን እንደሚያሳድግ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X