https://amh.sputniknews.africa/20250624/778028.html
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ በዚህም ከዳመርጆግ ፈሳሽ ጭነት ወደብ እስከ ናጋድ ባቡር ጣቢያ የሚዘልቅ የ17 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ለመገንባት መታቀዱ ተገልጿል። ይህ... 24.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-24T12:52+0300
2025-06-24T12:52+0300
2025-06-24T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/777875_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_ac40be899777fb8c787bd9c00bcb1f83.jpg
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ በዚህም ከዳመርጆግ ፈሳሽ ጭነት ወደብ እስከ ናጋድ ባቡር ጣቢያ የሚዘልቅ የ17 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ለመገንባት መታቀዱ ተገልጿል። ይህ መስመር የባቡር ነዳጅ ትራንስፖርትን በማሳደግ በኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት የመሙላት ግብ እንዳለው የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል። የአዋጭነት ጥናት የፕሮጀክቱ የካፒታል ወጪ 90 ሚሊየን ዶላር እንደሚደርስ ጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/777875_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_0b3f30931efa31da8d857369c2e68d68.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ
12:52 24.06.2025 (የተሻሻለ: 13:04 24.06.2025) የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ኩባንያ በጅቡቲ የዳመርጆግ የነዳጅ ማከማቻ ተቋም ትልቅ ድርሻ ለመያዝ ማቀዱን አስታወቀ
በዚህም ከዳመርጆግ ፈሳሽ ጭነት ወደብ እስከ ናጋድ ባቡር ጣቢያ የሚዘልቅ የ17 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ለመገንባት መታቀዱ ተገልጿል።
ይህ መስመር የባቡር ነዳጅ ትራንስፖርትን በማሳደግ በኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት የመሙላት ግብ እንዳለው የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል።
የአዋጭነት ጥናት የፕሮጀክቱ የካፒታል ወጪ 90 ሚሊየን ዶላር እንደሚደርስ ጠቁሟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X