ኢራን ከተኩስ አቁም በኋላ የተኮስኩት ሚሳኤል የለም ስትል አስተባበለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን ከተኩስ አቁም በኋላ የተኮስኩት ሚሳኤል የለም ስትል አስተባበለች
ኢራን ከተኩስ አቁም በኋላ የተኮስኩት ሚሳኤል የለም ስትል አስተባበለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን ከተኩስ አቁም በኋላ የተኮስኩት ሚሳኤል የለም ስትል አስተባበለች

የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር ሰራዊቱ ለኢራን የተኩስ አቁም ጥሰት ቆራጥ ምላሽ እንዲሰጥ እንዳዘዙ ቀደም ብለው የወጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

ይህም ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከተጀመረ በኋላ ሚሳኤል ተኩሳለች የሚሉ ሪፖርቶች መሠማታቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0