ኢትዮጵያ እና አንጎላ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎች ዙሪያ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ እና አንጎላ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎች ዙሪያ ተወያዩ
ኢትዮጵያ እና አንጎላ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎች ዙሪያ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

 ኢትዮጵያ እና አንጎላ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያዎች ዙሪያ ተወያዩ

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር እና የአንጎላ መሪ ጃዎ ሎሬንሶ ጋር በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግኑኝነት እና አፍሪካ በዓለም መድረክ ያላትን ሚና ማጎልበት ላይ ያተኮረ ምክክር አድርገዋል።

በአንጎላ ርዕሰ መዲና ሉዋንዳ ከተካሄደው የአፍሪካ-አሜሪካ የቢዝነስ ፎረም ጎን ለጎን ተገናኝተው ባካሄዱት ውይይት፤ አሁን ዓለም ላይ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሄ በማፈላለግ አፍሪካ ግንባር ቀደም ሚና መጫወት በምትችልበት መንገድ ዙሪያ አስተያየት ተለዋውጠዋል።

በሁለቱ ሀገራት መካከል የተቋቋመው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ መግባባት ላይ እንደደረሱም የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0