ኬንያ ከፖለቲካ ጦማሪ ሞት ጋር በተያያዘ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ላይ ክስ መሠረተች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬንያ ከፖለቲካ ጦማሪ ሞት ጋር በተያያዘ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ላይ ክስ መሠረተች
ኬንያ ከፖለቲካ ጦማሪ ሞት ጋር በተያያዘ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ላይ ክስ መሠረተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

ኬንያ ከፖለቲካ ጦማሪ ሞት ጋር በተያያዘ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ላይ ክስ መሠረተች

በ31 ዓመቱ መምህርና ጦማሪ አልበርት ኦጅዋንግ ሞት የተጠረጠሩት ተከሳሾች በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ የኬንያ የዐቃቤ ሕግ ዳይሬክተር ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።

በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እያለ መሞቱን ተከትሎ በናይሮቢ ማዕከላዊ የንግድ አካባቢዎች ከፍተኛ ተቃውሞ መቀስቀሱ ይታወሳል። ተቃዋሚዎች የምክትል ኢንስፔክተር ጄኔራል ኤሊዩድ ላጋት ተግባር ለኦጅዋንግ ሞት ምክንያት ነው በማለት እንዲታሰሩ ጠይቀዋል። ላጋት ከኃላፊነታቸው ቢነሱም ብዙዎች ይህ በቂ አይደለም እያሉ ነው።

ፖሊስ ያቀረባቸው የቅደመ አስከሬን ምርመራ ውጤቶች ኦጅዋንግ "ወድቆ እንደሞተ" ቢገልጹም፤ የመንግሥት የአስከሬን ምርመራ ግን ጥቃት እና አካላዊ ጉዳት መኖሩን አሳይቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0