በኢራን-እስራኤል ግጭት ውስጥ የተከሰቱ የዛሬ ማለዳ ዋና ዋና ክስተቶች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢራን-እስራኤል ግጭት ውስጥ የተከሰቱ የዛሬ ማለዳ ዋና ዋና ክስተቶች፦
በኢራን-እስራኤል ግጭት ውስጥ የተከሰቱ የዛሬ ማለዳ ዋና ዋና ክስተቶች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.06.2025
ሰብስክራይብ

በኢራን-እስራኤል ግጭት ውስጥ የተከሰቱ የዛሬ ማለዳ ዋና ዋና ክስተቶች፦

▪እስራኤል ግቦቿን እንዳሳካች እና የተኩስ አቁም ስምምነቱን መቀበሏን የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

▪ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ እስራኤል ጥቃቷን ካቆመች ቴህራን ምላሽ መስጠት ታቆማለች ብለዋል።

▪ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከመጀመሩ ጥቂት ቀደም ብሎ ኢራን ስድስት የሚሳኤል ሞገዶችን ወደ እስራኤል ልካለች።

▪ከኢራን ሚሳኤሎች አንዱ በቤርሳቤህ ላይ ያረፈ ሲሆን የመኖሪያ ሕንፃዎችን ክፉኛ አውድሞ ሦስት ሰዎችን መግደሉ ዘገባዎች አመላክተዋል።

▪ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በኢራን እና እስራኤል መካከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆኑን በማወጅ እንዳይጣስ አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0