https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀየኒውክሌር እና የሚሳኤል ስጋቶች እንደተወገዱም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ መግለጫ አመልክቷል።ሀገሪቱ የትራምፕን የተኩስ አቁም ሀሳብ እንደተቀበለች፤ ይሁን... 24.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-24T10:23+0300
2025-06-24T10:23+0300
2025-06-24T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/775248_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4ff4892d419d89f85957d61227735376.jpg
እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀየኒውክሌር እና የሚሳኤል ስጋቶች እንደተወገዱም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ መግለጫ አመልክቷል።ሀገሪቱ የትራምፕን የተኩስ አቁም ሀሳብ እንደተቀበለች፤ ይሁን እንጂ በቴህራን የሚፈጸም ማንኛውንም የተኩስ አቁም ጥሰት በቆራጥነት እንደምትመልስ ፅሕፈት ቤቱ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/18/775248_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0db697293ad8206a06df1dd6a5325f89.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
10:23 24.06.2025 (የተሻሻለ: 10:44 24.06.2025) እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ግቦቿን እንዳሳካች የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
የኒውክሌር እና የሚሳኤል ስጋቶች እንደተወገዱም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ መግለጫ አመልክቷል።
ሀገሪቱ የትራምፕን የተኩስ አቁም ሀሳብ እንደተቀበለች፤ ይሁን እንጂ በቴህራን የሚፈጸም ማንኛውንም የተኩስ አቁም ጥሰት በቆራጥነት እንደምትመልስ ፅሕፈት ቤቱ አክሎ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X