ኢራን ለአሜሪካ ጥቃት የምትሰጠውን አጸፋዊ እርምጃ እንደምትቀጥል የኢራን ባለሥልጣንን ጠቅሶ የምዕራቡ ዓለም የዜና አገልግሎት ዘግቧል

ሰብስክራይብ

ኢራን ለአሜሪካ ጥቃት የምትሰጠውን አጸፋዊ እርምጃ እንደምትቀጥል የኢራን ባለሥልጣንን ጠቅሶ የምዕራቡ ዓለም የዜና አገልግሎት ዘግቧል

እስራኤል እና አሜሪካ ድርድር የሚፈልጉ ከሆነ ጥቃታቸውን ማቆም አለባቸው ብሏል መግለጫው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢራን በኳታር የአሜሪካ ጦር ሠፈር ላይ የፈፀመችውን ጥቃት ተከትሎ ኢራናውያን ቴህራን በሚገኘው ቫሊያስር አደባባይ በመሰብሰብ ደስታቸውን ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0