ኢራን ኳታር በሚገኘው አል ኢዴድ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ስድስት ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

ሰብስክራይብ

ኢራን ኳታር በሚገኘው አል ኢዴድ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ስድስት ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

ኢራን በአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ የከፈተችው ዘመቻ "ጉድ ኒውስ ኦፎ ቪክቶሪ" (ባሻራት አል ፋት) የሚል ስያሜ እንደተሰጠው እና በኳታር እና ኢራቅ በሚገኙ የጦር ሰፈሮች ላይ እንዳነጣጠረ ታስኒም የዜና ወኪል ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0