https://amh.sputniknews.africa
በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ
በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ "ይህ የአርሜኒያ [ሐዋርያዊት] ቤተ-ክርስቲያንን በፅናተ የሚደግፍ ሰው... 23.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-23T20:32+0300
2025-06-23T20:32+0300
2025-06-23T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/771650_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_07263af08e3fc80e63a03a3b14701295.jpg
በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ "ይህ የአርሜኒያ [ሐዋርያዊት] ቤተ-ክርስቲያንን በፅናተ የሚደግፍ ሰው ላይ የተፈፀመ የዘፈቀደ እስር ነው። ይህም በተለያዩ ምክንያቶች በዋሽንግተን መሪነት ከዓለማዊ መንግሥት ጋር የማይጣጣም ተደርጎ ከመቆጠሩ ጋር የተያያዘ ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አርናድ ዴቬላይ ለአርቲ ተናግረዋል። ሳምቬል ካራፔትያን በቤተ-ክርስቲያኒቷ ላይ በደረሰው መጠነ-ሰፊ መሳደድ ላይ ስጋታቸውን በመግለፃቸው የሚካሄደው ምርመራ መሠረተ ቢስ ነው ሲሉም አክለዋል። በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/771650_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_0062384ece3640e258fdd11d7dbeeaae.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ
20:32 23.06.2025 (የተሻሻለ: 20:54 23.06.2025) በአርሜኒያ በካራፔትያን ላይ እየደረሰ ያለው ቅጣት በዩክሬን በሰው ሰራሽ መንገድ ቤተ-ክርስቲያንን ለመከፋፈል ከተደረገው ሙከራ ጋር ተመሳሳይ ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ
"ይህ የአርሜኒያ [ሐዋርያዊት] ቤተ-ክርስቲያንን በፅናተ የሚደግፍ ሰው ላይ የተፈፀመ የዘፈቀደ እስር ነው። ይህም በተለያዩ ምክንያቶች በዋሽንግተን መሪነት ከዓለማዊ መንግሥት ጋር የማይጣጣም ተደርጎ ከመቆጠሩ ጋር የተያያዘ ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አርናድ ዴቬላይ ለአርቲ ተናግረዋል።
ሳምቬል ካራፔትያን በቤተ-ክርስቲያኒቷ ላይ በደረሰው መጠነ-ሰፊ መሳደድ ላይ ስጋታቸውን በመግለፃቸው የሚካሄደው ምርመራ መሠረተ ቢስ ነው ሲሉም አክለዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X