ፑቲን እና ጎይታ በሩሲያና በማሊ መካከል ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ጎይታ በሩሲያና በማሊ መካከል ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ

ስምምነቶቹ፦

🟠 በንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ላይ የጋራ መንግሥታት ኮሚሽን ማቋቋም፣

🟠 የሰላማዊ ኒውክሌር ኃይል ትብብር፣

🟠 የሁለትዮሽ ግንኙነትን መሠረት ያደረጉ መሆናቸውን በሥፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0