"አዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ለመገንባት ጊዜው አሁን ነው፤ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች መገበያየት መጀመር አለብን" የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

"አዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት ለመገንባት ጊዜው አሁን ነው፤ በሀገር ውስጥ ገንዘቦች መገበያየት መጀመር አለብን" የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት

"ከሩሲያ ጋር ለመገበያየት ዶላር አያስፈልገንም፡፡ ስለዚህ እርስ በርስ ለመገበያየት የሚያስችለንን ስርዓት መፍጠር እና የሀገር ውስጥ ገንዘቦቻችንን ማሳደግ አስፈላጊ ነው" ሲሉ ፖል ማሻቲሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አክለውም የደቡብ አፍሪካ ማዕከላዊ ባንክ ከብሪክስ አጋሮች ጋር በሀገር ውስጥ ገንዘቦች ንግድ ለማካሄድ የሚያስችል "የተለየ አሠራር" ለመንደፍ መንገዶችን እየፈለገ መሆኑን አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0