ደቡብ አፍሪካ የብሪክስን ልምዷን በመጠቀም የቡድን 20 ሊቀመንበርነቷን ለአፍሪካን ልማት ለመሟገት እየተጠቀመችበት እንደሆነ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ የብሪክስን ልምዷን በመጠቀም የቡድን 20 ሊቀመንበርነቷን ለአፍሪካን ልማት ለመሟገት እየተጠቀመችበት እንደሆነ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ፖል ማሻቲሌ "የአፍሪካ ሀገራት በአህጉሪቱ ሕዝቦች ላይ እንዲያተኩሩ ካለባቸው የዕዳ ጫና ነፃ እንዲወጡ ማድረግ አለብን" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የደቡባዊ ዓለም ሀገራት እርስ በርሳቸው እኩልና ምቹ በሆነ የንግድ ስምምነት እጅግ በጣም ከፍተኛ እድገት አስመዝገበዋል ብለዋል፡፡ አክለውም ብሪክስ በምዕራባውያን ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች ላይ ያለውን ጥገኝነት በመቀነስ ረገድ የሚጫወተውን ሚና አንስተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0