ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርቷን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርቷን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ
ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርቷን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርቷን ለገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሚዲያ አመራሮች እና የኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ሀገሪቱ የራሷን ጋዝ ለማምረት ጥረት ስታደርግ መቆየቷን ገልፀዋል።

ምርቱ ከሀገሪቱ የትኛው ክፍል እንደሚወጣ በግልፅ አለማሳወቃቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር በሀገር ውስጥ ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሷንም በመድረኩ ላይ አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0