ፑቲን የማሊን ፕሬዝዳንት በክሬምሊን ተቀብለው አነጋገሩ
16:40 23.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 23.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን የማሊን ፕሬዝዳንት በክሬምሊን ተቀብለው አነጋገሩ
አሲሚ ጎይታ ለአምስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት እሁድ ሞስኮ መግባታቸው ይታወሳል።
ፑቲን ሩሲያ እና ማሊ ጥሩ እና መታመን ያለበት ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ወቅት ተናግረዋል።
በሩሲያ እና በማሊ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ መጠነኛ እንደሆነና የበለጠ ሊያድግ እንደሚችልም ገልጸዋል።
ድርድራችን የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እንዲጎለበት እንደሚያደርግ ሙሉ እምነት አለኝ ሲሉ ፑቲን ለጎይታ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X