በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 110 ሺህ ማለፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 110 ሺህ ማለፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 110 ሺህ ማለፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 110 ሺህ ማለፉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ

ይህም ከነዳጅ ወጪ ቁጠባና ከአካባቢ ጥበቃ አንፃር ለሀገሪቱ ጉልህ ለውጥ እንደሆነ መሥሪያ ቤቱን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለነዳጅ ከ5 ቢሊየን ዶላር በላይ ታወጣለች።

ሀገሪቱ በመጪዎቹ አስር ዓመታት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቿን ቁጥር 500 ሺህ ለማድረስ አቅዳለች።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0