የሩሲያ ባለሥልጣናት ለኒውክሌር ትሪያድ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሠጡ ፑቲን ገለፁ
15:29 23.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 23.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ባለሥልጣናት ለኒውክሌር ትሪያድ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሠጡ ፑቲን ገለፁ
የሩሲያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ያነሷቸው ተጨማሪ ጉዳዮች፦
▪ሩሲያ ለሕልውናዋ እየተዋጋች ነው።
▪"ኦሬሽኒክ" ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል በጦርነት ሁኔታዎች ውስጥ ውጤታማነቱን በሚገባ አረጋግጧል።
▪ኔቶን በተመለከተ የትጥቅ እሽቅድምድም ማን እያነሳሳ እንደሆነ ግልጽ ነው ብለዋል።
▪ወቅታዊው የዓለም ሁኔታ ተለዋዋጭ በሆነ መልኩ እየተቀየረ እንደሆነና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ መባባሱን አንስተዋል።
▪የሩሲያ ጦር ኃይሎችን አጠቃላይ የውጊያ አቅም ማሳደግ አስቸኳይ ተግባር ነው።
▪የሩሲያ ጦር እና የባህር ኃይል ቴክኒካዊ ዘመናዊነት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው።
▪ምዕራባውያን ሰዎችን ለማስፈራራት 'የሩሲያ ወረራ' የሚል ታሪክ እንደሚነዙም ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X