ዩናይትድ ስቴትስ በአረብ ባለሥልጣናት በኩል እስራኤል ጦርነቱን በቶሎ ማቆም እንደምትፈልግ ለኢራን እንዲያሳውቁ መልዕክት ማስተላለፏ ተሠማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩናይትድ ስቴትስ በአረብ ባለሥልጣናት በኩል እስራኤል ጦርነቱን በቶሎ ማቆም እንደምትፈልግ ለኢራን እንዲያሳውቁ መልዕክት ማስተላለፏ ተሠማ
ዩናይትድ ስቴትስ በአረብ ባለሥልጣናት በኩል እስራኤል ጦርነቱን በቶሎ ማቆም እንደምትፈልግ ለኢራን እንዲያሳውቁ መልዕክት ማስተላለፏ ተሠማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2025
ሰብስክራይብ

ዩናይትድ ስቴትስ በአረብ ባለሥልጣናት በኩል እስራኤል ጦርነቱን በቶሎ ማቆም እንደምትፈልግ ለኢራን እንዲያሳውቁ መልዕክት ማስተላለፏ ተሠማ

ቴህራን የእስራኤልን ኢላማዎች ማጥቃት ከቀጠለች እስራኤል ጥቃቷን እንደምትቀጥል የእስራኤል ባለሥልጣናትን ያጣቀሰው የአሜሪካ ጋዜጣ ዘገባ ጠቁሟል።

ቴህራን በበኩሏ ለአሜሪካ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ተገድጃለሁ ማለቷን ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0