ምን በቦሞብ ይመታ? እስራኤል የኢራን የአየር ክልልን ለአሜሪካ አፅድታለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምን በቦሞብ ይመታ? እስራኤል የኢራን የአየር ክልልን ለአሜሪካ አፅድታለች
ምን በቦሞብ ይመታ? እስራኤል የኢራን የአየር ክልልን ለአሜሪካ አፅድታለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2025
ሰብስክራይብ

ምን በቦሞብ ይመታ? እስራኤል የኢራን የአየር ክልልን ለአሜሪካ አፅድታለች

የእስራኤል አየር ኃይል ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ፎርዶው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት ከመሰንዘሯ ከ48 ሰዓታት አስቀድሞ በርካታ የኢራን የአየር መከላከያዎችን ሲያዳክም መቆየቱን ሦስት የአሜሪካ ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ አክሲዮስ  ዘግቧል።

ኔታንያሁ ትራምፕን እስራኤል በጥቃቱ እንዴት ማገዝ እንደምትችል መጠየቃቸውን ተከትሎ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት በምላሻቸው በደቡብ ኢራን ለሚወነጨፉት ቢ-2 ስቶዝ ቦምቦች መንገድ የሚጠርጉ የአየር ጥቃቶችን መጠየቃቸው ተዘግቧል።

አሜሪካ ከጥቃቱ አስቀድሞ ከኢራን የአየር ኃይል ሥርዓት እንዲጠፉ የምትፈልጋቸውን ዝርዝሮች ለእስራኤል መስጠቷም ታውቋል።

በእስራኤል ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0