ፑቲን የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺን በክሬምሊን ተቀብለው አነጋገሩ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺን በክሬምሊን ተቀብለው አነጋገሩ

በውይይቱ የተነሱ ነጥቦች፦

በኢራን ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት መሰረትም ሆነ ምክንያት የለውም ብለዋል።

ሩሲያ ለኢራን ሕዝብ ድጋፍ ለማድረግ ጥረት ታደርጋለች።

ቴህራን አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሚወስዱት እርምጃ ሕገወጥ እንደሆነና የመከላከል መብት እንዳላት ታስገነዝባለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አራግቺ ተናግረዋል።

እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ባደረሱት ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት እየጨመረ መምጣቱን አራጋቺ ጨምረው ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0