ኢራን መላውን የእስራኤል ግዛት ከሰሜን እስከ ደቡብ በሚሳኤሎች እና በካሚካዜ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ማጥቃቷን አስታወቀች

ሰብስክራይብ

ኢራን መላውን የእስራኤል ግዛት ከሰሜን እስከ ደቡብ በሚሳኤሎች እና በካሚካዜ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ማጥቃቷን አስታወቀች

ቴል አቪቭ፣ ሃይፋ፣ አሽኬሎን፣ አሽዶድ፣ አከር፣ ሳፈድ እና ሌሎች የእስራኤል ከተሞች በኢራን ሚሳኤል ጥቃቶች ተመተዋል።

ከማህበራዊ የትስስር ገፆች የተገኙ ምሥሎች የኢራን ሚሳኤሎች በደቡባዊ እስራኤል በምትገኘው አሽዶድ ከተማ ላይ የወደቁበትን ቅጽበት ያሳያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0