የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሀገሪቱ የጤና ባለሞያዎች ጋር በተወያዩበት ወቅት የተናገሩት ነው፡፡

መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ 70 ቢሊየን አካባቢ ይመድብ እንደነበርም አስታውሰዋል፡፡ አክለውም ባለፈው ዓመት መንግሥት 9 ቢሊየን ብር ለመድኃኒት ግዥ ድጎማ ማድርጉን ገልጸዋል።

የሀገሪቱ መሪ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚያወጣው ወጪ ከየትኛውም የጎረቤት ሀገር እንደሚበልጥ ተናግረዋል።

የጤና ዘርፍ በጀት እያደገ ቢመጣም ካለው ፍላጎት አንጻር ገና መሆኑንም ጠቅሰዋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕክምናው ዘርፍ የሚመድበው በጀት ወደ 130 ቢሊየን ብር እንዳሳደገ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0