https://amh.sputniknews.africa
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ የስፑትኒክ በአፍሪካ መገኘት የአፍሪካን ትርክቶች ከውስጥ ለመረዳት ወሳኝ ነው ሲሉ ኪት ኮዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡... 23.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-23T11:31+0300
2025-06-23T11:31+0300
2025-06-23T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/762501_7:0:633:352_1920x0_80_0_0_1d7362caf419098cc81ed655e676f622.jpg
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ የስፑትኒክ በአፍሪካ መገኘት የአፍሪካን ትርክቶች ከውስጥ ለመረዳት ወሳኝ ነው ሲሉ ኪት ኮዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ቢሮ ለመክፈት መታቀዱን በደስታ እንደሚቀበሉም ገልጸዋል።"ጉዳዮችን ከሩቅ ለመረዳት መሞከር ትችላላችሁ፤ ነገር ግን ለሁኔታው መቅረብና የበለጠ ለማወቅ መሞከር ያለውን ሁኔታ፣ ባህሪ እና የአካባቢ ሰዎች ያላቸውን አመለካከት ለመገንዘብ ያስችላል" ሲሉ ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
2025-06-23T11:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/762501_86:0:555:352_1920x0_80_0_0_ca70588830250531ca56400766691ac1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
11:31 23.06.2025 (የተሻሻለ: 11:54 23.06.2025) “ስፑትኒክ አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ መገኘቱ ጥሩ ሀሳብ ነው” ሲሉ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ተናገሩ
የስፑትኒክ በአፍሪካ መገኘት የአፍሪካን ትርክቶች ከውስጥ ለመረዳት ወሳኝ ነው ሲሉ ኪት ኮዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ቢሮ ለመክፈት መታቀዱን በደስታ እንደሚቀበሉም ገልጸዋል።
"ጉዳዮችን ከሩቅ ለመረዳት መሞከር ትችላላችሁ፤ ነገር ግን ለሁኔታው መቅረብና የበለጠ ለማወቅ መሞከር ያለውን ሁኔታ፣ ባህሪ እና የአካባቢ ሰዎች ያላቸውን አመለካከት ለመገንዘብ ያስችላል" ሲሉ ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X