https://amh.sputniknews.africa
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ“ተመድ ለዓለም ሰላም ለማምጣት ማዕከላዊ ሚና ነበረው፤ ነገር ግን የራሱ ውስንነቶች አሉበት” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት... 23.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-23T10:38+0300
2025-06-23T10:38+0300
2025-06-23T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/761629_7:0:633:352_1920x0_80_0_0_3752851390242f6e7bd5e7f5474a987e.jpg
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ“ተመድ ለዓለም ሰላም ለማምጣት ማዕከላዊ ሚና ነበረው፤ ነገር ግን የራሱ ውስንነቶች አሉበት” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ኪዝ ኮዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።እንደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ወይም ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትን የማሻሻል ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን እንዲሁም አንዳንድ ሀገራት ፈራሚ እንኳን አለመሆናቸውን ከ #SPIEF2025 ፎረም ጎን ለጎን ጠቁመዋል።“እያደጉ ያሉ ሀገራት በሰሜን እና በደቡብ እንዲሁም ባደጉ እና ባላደጉ ሀገራት መካከል ፍትሐዊ ውክልና እንዲኖር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መሻሻል አለባቸው በማለት ሲናገሩ ቆይተዋል” ሲሉ ኮዛ አክለው ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
2025-06-23T10:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/17/761629_86:0:555:352_1920x0_80_0_0_88de15a0c01520e9b6d912c25640565f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
10:38 23.06.2025 (የተሻሻለ: 10:54 23.06.2025) “የተባበሩት መንግሥታት እኛ እንደምንፈልገው ዲሞክራሲያዊ እና ወካይ አይደለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
“ተመድ ለዓለም ሰላም ለማምጣት ማዕከላዊ ሚና ነበረው፤ ነገር ግን የራሱ ውስንነቶች አሉበት” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ኪዝ ኮዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
እንደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ወይም ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትን የማሻሻል ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን እንዲሁም አንዳንድ ሀገራት ፈራሚ እንኳን አለመሆናቸውን ከ #SPIEF2025 ፎረም ጎን ለጎን ጠቁመዋል።
“እያደጉ ያሉ ሀገራት በሰሜን እና በደቡብ እንዲሁም ባደጉ እና ባላደጉ ሀገራት መካከል ፍትሐዊ ውክልና እንዲኖር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መሻሻል አለባቸው በማለት ሲናገሩ ቆይተዋል” ሲሉ ኮዛ አክለው ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X