ለዓለም አቀፍ ፍትሕ አዲስ እና ውሳኔው በሁሉም ዘንድ የሚከበር ፍርድ ቤት አስፈላጊ ነውን?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለዓለም አቀፍ ፍትሕ አዲስ እና ውሳኔው በሁሉም ዘንድ የሚከበር ፍርድ ቤት አስፈላጊ ነውን?
ለዓለም አቀፍ ፍትሕ አዲስ እና ውሳኔው በሁሉም ዘንድ የሚከበር ፍርድ ቤት አስፈላጊ ነውን? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2025
ሰብስክራይብ

ለዓለም አቀፍ ፍትሕ አዲስ እና ውሳኔው በሁሉም ዘንድ የሚከበር ፍርድ ቤት አስፈላጊ ነውን?

የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲሌ እንደገለጹት ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) በጋዛ ካሉ ቀውሶች ጋር በተያያዘ ለሚሰቃዩ ሰዎች መቆም ቢኖርበትም እስራኤል ግን ፕሪቶሪያ ባቀረበችው ክስ ላይ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ችላ ብላለች።

በመሆኑም ዓለም አማራጭ የፍትሕ ተቋም ያስፈልጋታል፤ “በሁሉም ዘንድ የሚከበር ተቋም” ሲሉ ባለሥልጣኑ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ምክንያቱም ፍርድ ቤት መሄድ፣ ቅሬታ ማቅረብ ከዛ ምንም የማይፈጠር ከሆነ ትርጉም አይሰጥም” ሲሉ አጽዕኖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0