#viral | ባየሲያን ተብላ የምትጠራው የብሪታንያ የቅንጦት መርከብ ከሰጠመችበት የባሕር ወለል ወጣች

ሰብስክራይብ

#viral | ባየሲያን ተብላ የምትጠራው የብሪታንያ የቅንጦት መርከብ ከሰጠመችበት የባሕር ወለል ወጣች

መርከቧ ነሐሴ 13፣ 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በፓሌርሞ፣ ሲሲሊ አቅራቢያ ሰጥማለች። በአደጋው የሰባት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን 15 ሰዎች መትረፋቸው ተዘግቦ ነበር።

ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች መካከል የሞርጋን ስታንሊ ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት ጆናታን ብሎመር እና እንግሊዛዊው ነጋዴ ማይክ ሊንች ይገኙበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0