አሜሪካ ኢራን ውስጥ የምድር ዘመቻ ለማድረግም ሆነ በተራዘመ ግጭት ውስጥ የመሳተፍ ፍላጎት የላትም ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ ኢራን ውስጥ የምድር ዘመቻ ለማድረግም ሆነ በተራዘመ ግጭት ውስጥ የመሳተፍ ፍላጎት የላትም ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ተናገሩ
አሜሪካ ኢራን ውስጥ የምድር ዘመቻ ለማድረግም ሆነ በተራዘመ ግጭት ውስጥ የመሳተፍ ፍላጎት የላትም ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ ኢራን ውስጥ የምድር ዘመቻ ለማድረግም ሆነ በተራዘመ ግጭት ውስጥ የመሳተፍ ፍላጎት የላትም ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ተናገሩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በበኩላቸው ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥን ለመዝጋት ከወሰነች ግጭቱ ይባባሳል ብለዋል።

ውሳኔው የአሜሪካን እርምጃ እንደሚያስከትልም አስጠንቅቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0