የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን በመጪው መስከረም ወር ይቋቋማል ተባለ
16:10 22.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 22.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን በመጪው መስከረም ወር ይቋቋማል ተባለ
ይህም ደቡብ ሱዳን ስምምነቱን በማፅደቅ ስድስተኛዋ ሀገር ከሆነች በሗላ ሲጠበቅ የነበረ ጉዳይ ነው።
ያልፈረሙ ሀገራትን ለማግባባት ልዩ ኮሚቴ መቋቋሙን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
ግብፅ፣ ሱዳን፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኬንያ ስምምነቱ እስካሁን አልፈረሙም።
የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ የስምምነት ማዕቀፍ የውሃ ሀብቶችን በትብብር ማልማት እና ማስተዳደር የሚያስችል እንደሆነ ይነገራል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X