የማሊ ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር ለመወያየት ሞስኮ ገቡ

© telegram sputnik_ethiopiaየማሊ ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር ለመወያየት ሞስኮ ገቡ
የማሊ ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር ለመወያየት ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2025
ሰብስክራይብ

የማሊ ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር ለመወያየት ሞስኮ ገቡ

አሲሚ ጎይታ ሞስኮ ሲደረሱ በክብር ዘበኛ ሰላምታ የተደረገላቸው ሲሆን በሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ጎይታ በሩሲያ የሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት እስከ ሐሙስ ይቆያል። በነገው ዕለት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ ይኖራቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0