የፔንታጎን አለቃ አሜሪካ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር እንዳወደመችና ጥቃቱ ወታደሮች ወይም ንጹሃን ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ እንዳልነበሩ ገለፁ
15:54 22.06.2025 (የተሻሻለ: 16:04 22.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፔንታጎን አለቃ አሜሪካ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር እንዳወደመችና ጥቃቱ ወታደሮች ወይም ንጹሃን ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ እንዳልነበሩ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የፔንታጎን አለቃ አሜሪካ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር እንዳወደመችና ጥቃቱ ወታደሮች ወይም ንጹሃን ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ እንዳልነበሩ ገለፁ
በጥቃቱ የ "B-2 ስፒሪት" ስትራቴጂካዊ ቦምቦች እና "ዋሻ አፍራሽ" ቦምቦች ጥቅም ላይ እንደዋሉ አስረድተዋል።
ፒት ሄግሴዝ አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ፤ ነገር ግን በክልሉ ጥቅሞቿን እና አጋሮቿን በቆራጥነት "ለመጠበቅ" ዝግጁ መሆኗን አክለዋል።
በኦፕሬሽኑ በአጠቃላይ 125 ጦር ጄቶች መሳተፋቸውንም ገልጸዋል።
ወታደራዊ ጥቃቱ ቴህራን መቀመጫው ያደረገውን የኢራን መንግሥት የመገልበጥ ዓላማ እንደሌለውም የፔንታጎን ኃላፊ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X