https://amh.sputniknews.africa
'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ ሰርጌ ላቭሮቭ እስራኤል በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት የሚደግፉት "መጥፎ አሳቢዎች" ብቻ እንደሆኑና አንዳንዶች እስራኤል "ራሷን... 22.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-22T14:41+0300
2025-06-22T14:41+0300
2025-06-22T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/16/756208_0:105:1280:825_1920x0_80_0_0_8576c3a56fb7601832dbbb2631038735.jpg
'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ ሰርጌ ላቭሮቭ እስራኤል በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት የሚደግፉት "መጥፎ አሳቢዎች" ብቻ እንደሆኑና አንዳንዶች እስራኤል "ራሷን የመከላከል" መብት አላት ይላሉ ሲሉ ተናግረዋል። የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት "እስራኤል ራሷን ከምን እንደምትከላከል" በትክክል ግልፅ አለመሆኑን አመላክተዋል። "እያንዳንዱ ሀገር በተመድ ቻርተር ውስጥ የተቀመጠውን 'ራስን የመከላከል መብት' 'መቼ እንደምጠቀም እኔ ራሴ እወስናለሁ፤ ቻርተሩን ማየት አያስፈልገኝም' በሚል መንገድ እንዲተረጉም ከተፈቀደ በእርግጥም ዓለም ዓቀፍ ሥርዓት አብቅቶለታል" ሲሉ ለሩሲያ ጋዜጠኛ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/16/756208_20:0:1260:930_1920x0_80_0_0_b5029b88a19f6cee3faf9a14d4fd52b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
14:41 22.06.2025 (የተሻሻለ: 15:04 22.06.2025) 'ራስን የመከላከልን' መብት በዘፈቀደ መተርጎም ወደ ትርምስ ይመራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
ሰርጌ ላቭሮቭ እስራኤል በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት የሚደግፉት "መጥፎ አሳቢዎች" ብቻ እንደሆኑና አንዳንዶች እስራኤል "ራሷን የመከላከል" መብት አላት ይላሉ ሲሉ ተናግረዋል።
የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት "እስራኤል ራሷን ከምን እንደምትከላከል" በትክክል ግልፅ አለመሆኑን አመላክተዋል።
"እያንዳንዱ ሀገር በተመድ ቻርተር ውስጥ የተቀመጠውን 'ራስን የመከላከል መብት' 'መቼ እንደምጠቀም እኔ ራሴ እወስናለሁ፤ ቻርተሩን ማየት አያስፈልገኝም' በሚል መንገድ እንዲተረጉም ከተፈቀደ በእርግጥም ዓለም ዓቀፍ ሥርዓት አብቅቶለታል" ሲሉ ለሩሲያ ጋዜጠኛ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X