ትራምፕ እና እስራኤል ከዲፕሎማሲ ይልቅ ግጭትን በመምረጣቸው ዓለም ወደ መጠነ ሰፊ ግጭት ለመግባት አፋፍ ላይ ትገኛለች ሲሉ ኢራናዊው ምሁር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ እና እስራኤል ከዲፕሎማሲ ይልቅ ግጭትን በመምረጣቸው ዓለም ወደ መጠነ ሰፊ ግጭት ለመግባት አፋፍ ላይ ትገኛለች ሲሉ ኢራናዊው ምሁር ተናገሩ
ትራምፕ እና እስራኤል ከዲፕሎማሲ ይልቅ ግጭትን በመምረጣቸው ዓለም ወደ መጠነ ሰፊ ግጭት ለመግባት አፋፍ ላይ ትገኛለች ሲሉ ኢራናዊው ምሁር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ እና እስራኤል ከዲፕሎማሲ ይልቅ ግጭትን በመምረጣቸው ዓለም ወደ መጠነ ሰፊ ግጭት ለመግባት አፋፍ ላይ ትገኛለች ሲሉ ኢራናዊው ምሁር ተናገሩ

ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ የፈጸመችው ጥቃት የእስራኤል ከከሸፈ በኋላ በኔታንያሁ ትዕዛዝ የተከናወነ፤ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስና አደገኛ ምሳሌ የሚፈጥር መሆኑን የፖለቲካ ተመራማሪው ኢማድ አብሸናስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ኢራን የእስራኤል እና የአሜሪካ ኢላማዎች ላይ ጥቃት መፈፀምን ጨምሮ ምላሽ እንድትሰጥ ነፃነት ይሰጣታል" ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።

የኢራን ምላሽ ለኒውክሌር መርሃ ግብሯ ሕዝባዊ ድጋፍ ሊያቀጣጥል እና "በቀጣናው ተከታይ ውጤት ሊያስነሳ ይችላል" ሲሉም አስጠንቅቀዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0