የኦሮሚያ ክልል 27 ሺህ 280 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኦሮሚያ ክልል 27 ሺህ 280 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው
የኦሮሚያ ክልል 27 ሺህ 280 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.06.2025
ሰብስክራይብ

የኦሮሚያ ክልል 27 ሺህ 280 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው

በ2017 የበጀት ዓመት ከ212 ቢሊየን ብር በላይ ፈሰስ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ሥራዎች ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

ከ2013 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ ከ71 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች፤ ከ208 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውም ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0