ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ ባደረሠችው ጥቃት GBU-57 ቦምቦችን ተጠቅማለች

ሰብስክራይብ

ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ ባደረሠችው ጥቃት GBU-57 ቦምቦችን ተጠቅማለች

በ2000ዎቹ መጀመሪያ ላይ የተሠራ በዓለም እጅግ በጣም ጥልቅ 'ዋሻ አፍራሽ' ቦምብ ነው።

ቦምቡ ከ13.5 ቶን በላይ ክብደት፣ 6 ሜትር ርዝመት እና 80 ሴንቲሜር ስፋት አለው።

ቦምቡ 2.5 ቶን የሚጠጉ ፈንጂዎችን ይይዛል።

እስከ 60 ሜትር ጥልቀት ላይ ያሉ መዋቅሮችን ኢላማ ማድርግ እንደሚችል ይነገራል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0