የብሪክስ ባንክ ዋና ኃላፊ ዓለም አቀፍ ፖሊሲዎች ብዝሃነትን እንዲያስተናግዱ ጥሪ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

የብሪክስ ባንክ ዋና ኃላፊ ዓለም አቀፍ ፖሊሲዎች ብዝሃነትን እንዲያስተናግዱ ጥሪ አቀረቡ

የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ ከ #SPIEF2025 ጎን ለጎን ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የአንድ ወገን ውሳኔዎች እና እኔ ብቻነት ለሀገራት እድገት እንቅፋት ናቸው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0