ኢራን በፈረንሳይ በኩል ለአሜሪካ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን በፈረንሳይ በኩል ለአሜሪካ ማስጠንቀቂያ ሰጠች
ኢራን በፈረንሳይ በኩል ለአሜሪካ ማስጠንቀቂያ ሰጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን በፈረንሳይ በኩል ለአሜሪካ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

ፕሬዝዳንት መሱድ ፔዜሽኪያን ቴህራን የኒውክሌር መርሃ-ግብሯ "ሙሉ በሙሉ እንዲቆም እንደማትፈቅድ፤ ነገር ግን ሰላማዊነቱን ለማረጋገጥ ዝግጁ መሆኗን ለፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን አስታውቀዋል።

እስራኤል የጥቃት እርምጃዋን ከቀጠለች፤ ኢራን ከመቼውም ግዜ በላይ የከፋ አፀፋዊ ምላሽ እንደምትሰጥ አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0