https://amh.sputniknews.africa
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
Sputnik አፍሪካ
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ ትላልቅ ሸክሞችን እና የውሃ ውስጥ የመጥለቅያ መሳሪያዎችን ለመያዝ የተሠራው ሬድ ዜድ 1 የተሰኘው የጭነት መርከብ በመሪ ሲስተም ብልሽት ከጀልባ ጋር ተጋጭቷል። እንደ ዘገባዎች ከሆነ መርከቡ... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T18:12+0300
2025-06-21T18:12+0300
2025-06-21T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/752306_0:292:474:559_1920x0_80_0_0_efb5ba09e2a904aa1c0c0b6c14b4e57a.jpg
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ ትላልቅ ሸክሞችን እና የውሃ ውስጥ የመጥለቅያ መሳሪያዎችን ለመያዝ የተሠራው ሬድ ዜድ 1 የተሰኘው የጭነት መርከብ በመሪ ሲስተም ብልሽት ከጀልባ ጋር ተጋጭቷል። እንደ ዘገባዎች ከሆነ መርከቡ በሰሜን አቅጣጫ በመጓዝ ላይ እያለ ከመንገዱ ወጥቷል። የነፍስ አድን ሠራተኞች ሁኔታውን በፍጥነት በመቆጣጠር ጉዳት እንዳይደርስ እና የተለመደው የስዊዝ ካናል ትራፊክ ፍሰት እንዳይስተጓጎል አድርገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
Sputnik አፍሪካ
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
2025-06-21T18:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/752306_0:247:474:603_1920x0_80_0_0_827a27105b34bfdc4233af440485fcc3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
18:12 21.06.2025 (የተሻሻለ: 18:34 21.06.2025) #viral| ግዙፍ መርከብ እና ጀልባ በስዊዝ ካናል ተጋጩ
ትላልቅ ሸክሞችን እና የውሃ ውስጥ የመጥለቅያ መሳሪያዎችን ለመያዝ የተሠራው ሬድ ዜድ 1 የተሰኘው የጭነት መርከብ በመሪ ሲስተም ብልሽት ከጀልባ ጋር ተጋጭቷል።
እንደ ዘገባዎች ከሆነ መርከቡ በሰሜን አቅጣጫ በመጓዝ ላይ እያለ ከመንገዱ ወጥቷል። የነፍስ አድን ሠራተኞች ሁኔታውን በፍጥነት በመቆጣጠር ጉዳት እንዳይደርስ እና የተለመደው የስዊዝ ካናል ትራፊክ ፍሰት እንዳይስተጓጎል አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X