የአርሜኒያ መሪ የፖለቲካ ሥልጣናቸውን እየበዘበዙ እና “በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ግልጽ ነው” ሲሉ ቱርካዊው ባለሙያ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአርሜኒያ መሪ የፖለቲካ ሥልጣናቸውን እየበዘበዙ እና “በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ግልጽ ነው” ሲሉ ቱርካዊው ባለሙያ ተናገሩ
የአርሜኒያ መሪ የፖለቲካ ሥልጣናቸውን እየበዘበዙ እና “በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ግልጽ ነው” ሲሉ ቱርካዊው ባለሙያ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2025
ሰብስክራይብ

የአርሜኒያ መሪ የፖለቲካ ሥልጣናቸውን እየበዘበዙ እና “በምዕራቡ ዓለም ድጋፍ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ግልጽ ነው” ሲሉ ቱርካዊው ባለሙያ ተናገሩ

የዩሬዥያ ጥናቶች ማዕከል ባልደረባ የሆኑት ሃዛል ቻጋን ኤልቢር ለስፑትኒክ እንደገለፁት የአርሜኒያዊው ነጋዴ ሳምቬል ካራፔትያን እስር የመጠነ ሰፊ ፖለቲካዊ አዝማሚያ ምልክት ነው።

"ፓሺንያን እና ሊቀ ጳጳስ ባግራጥ ጋልስታንያን ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ተጋጭተው ነበር። አሁን ደግሞ ለአርሜኒያ ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስቲያን ድጋፍ የገለጹት ነጋዴ ሳምቬል ካራፔትያን ስለ መታሰራቸው እየተነጋገርን ነው።"

የአርሜኒያ ባለሥልጣናት እነዚህን ስልቶች በተደጋጋሚ ተጠቅመዋል ሲሉም ጠቁመዋል።

“አሜሪካ እና ምዕራባውያን ፓሺንያንን ለመሳብ እየሞክሩ ነው። እርሳቸውም ይህን ሁኔታ ለራሳቸው ፍላጎት እየተጠቀሙበት ነው" ብለዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0