ዓለም አቀፍ ጫና የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ካራፔትያንን እንዲፈቱ ያስገድዳቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ አሜሪካዊው አክቲቪስት ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም አቀፍ ጫና የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ካራፔትያንን እንዲፈቱ ያስገድዳቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ አሜሪካዊው አክቲቪስት ገለፁ
ዓለም አቀፍ ጫና የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ካራፔትያንን እንዲፈቱ ያስገድዳቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ አሜሪካዊው አክቲቪስት ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2025
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ ጫና የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ካራፔትያንን እንዲፈቱ ያስገድዳቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ አሜሪካዊው አክቲቪስት ገለፁ

በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ኩሪየር የአርሜኒያ እንግሊዝኛ ቋንቋ ህትመት አዘጋጅ የሆነት ሃሩት ሳሱንያን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት "ሳሙኤል ካራፔትያንን በአስቸኳይ እንዲፈቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ዓለም አቀፍ ጫና ይኖራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ" ብለዋል።

ፓሺንያን በሀገሪቱ ቤተ-ክርስቲያን እና የቆዩ ልማዶቿን እንደሚደግፍ ከገለፁ በኋላ ካራፔትያንን እንዲታሰሩ ለፖሊስ "በሕገ-ወጥ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።" ፓሺንያን "ፍርድ ቤቱ በሌለ ወንጀል በሕገ-ወጥ ክስ እንዲመሰርትባቸው" እንዳዘዙ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0