https://amh.sputniknews.africa
የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ
የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ "አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ስለመመሥረት ስንወያይ ማንኛውንም ገንዘብ እየተቃወምን አይደለም። ለምሳሌ እንደ ዶላር ወይም ዩሮ ያሉ... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T16:25+0300
2025-06-21T16:25+0300
2025-06-21T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/750212_0:70:1280:790_1920x0_80_0_0_6a485f93ce23c3c3fe95c465ea94fd34.jpg
የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ "አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ስለመመሥረት ስንወያይ ማንኛውንም ገንዘብ እየተቃወምን አይደለም። ለምሳሌ እንደ ዶላር ወይም ዩሮ ያሉ ጠንካራ ገንዘቦች ላይ ምንም ቅዋሜ የለብንም። እኛ እየገለፅን ያለንው የተለያዩ መገበያያዎችን መጠቀም እንደምንፈልግ ነው፤ ለብሔራዊ ምንዛሪዎች የበለጠ ትኩረት መስጠት እንሻለን። አጠቃቀማቸው ለምሳሌ በንግድ ልውውጦች ውስጥ የሚቻልና እየጨመረም ያለ ነው" ሲሉ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ በ #SPIEF2025 ላይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የቀድሞዋ የብራዚል ፕሬዝዳንት እያደገ የመጣውን ብዝሃነት የሚያንፀባርቁ የኢኮኖሚ ለውጦች ላይ አስተያየት በሰጡበት ወቅት የተናገሩት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/750212_68:0:1213:859_1920x0_80_0_0_9ef1c0a8b5c4eed2aec509c23cc5815e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ
16:25 21.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 21.06.2025) የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም መጨመር ዓለም አቀፍ ፋይናንስን ዳግም ለመቅረፅ እንደሚያስችል የብሪክስ ባንክ ኃላፊ ገለፁ
"አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ስለመመሥረት ስንወያይ ማንኛውንም ገንዘብ እየተቃወምን አይደለም። ለምሳሌ እንደ ዶላር ወይም ዩሮ ያሉ ጠንካራ ገንዘቦች ላይ ምንም ቅዋሜ የለብንም። እኛ እየገለፅን ያለንው የተለያዩ መገበያያዎችን መጠቀም እንደምንፈልግ ነው፤ ለብሔራዊ ምንዛሪዎች የበለጠ ትኩረት መስጠት እንሻለን። አጠቃቀማቸው ለምሳሌ በንግድ ልውውጦች ውስጥ የሚቻልና እየጨመረም ያለ ነው" ሲሉ የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ በ #SPIEF2025 ላይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የቀድሞዋ የብራዚል ፕሬዝዳንት እያደገ የመጣውን ብዝሃነት የሚያንፀባርቁ የኢኮኖሚ ለውጦች ላይ አስተያየት በሰጡበት ወቅት የተናገሩት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X