"የካራፔትያን እስር ምዕራባውያን በአርሜኒያ የሚያደርሱት 'ኦርዌሊያናዊ' የኃይማኖት ጭቆና ምልክት ነው"
16:09 21.06.2025 (የተሻሻለ: 16:24 21.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የካራፔትያን እስር ምዕራባውያን በአርሜኒያ የሚያደርሱት 'ኦርዌሊያናዊ' የኃይማኖት ጭቆና ምልክት ነው"

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"የካራፔትያን እስር ምዕራባውያን በአርሜኒያ የሚያደርሱት 'ኦርዌሊያናዊ' የኃይማኖት ጭቆና ምልክት ነው"
እስሩ ምዕራባውያን ሕዝቦች ላይ ያሚደርጉት ቁጥጥር አካል ነው ሲሉ የሰርቢያዊው ኤሚር ኩስቱሪካ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
እርምጃውን "የኦርዌሊያን ማሕበረሰብ" ምልክት ሲሉ የጠሩት ሲሆን ቤተ-ክርስቲያንን በማሕበራዊ ሚዲያዎች መከላከል እስር እያስከተለ እንደሆነ ገልጸዋል።
በዩክሬን እና ሞንቴኔግሮ ያለውን በመጥቀስ ክስተቱን በተደጋጋሚ እየታየ ካለው ሐይማኖታዊ ጭቆና ጋር አያይዘውታል።
"ይህን ዘለንስኪም በዩክሬን እያደረገው ያለ ነው፤ በሞንቴኔግሮም ለማድረግ የሞከሩት ይሄንኑ ነው። ነገር ግን ሕዝብ በመነሳቱ ቤልግሬድ ቤተክርስቲያኗን ለመከላከል ቻለች። ለእኛ አሁን የቀረን ነገር ቢኖር እንደ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጥበቃ እንዳለን ማመን እና ጥበቃውን በወንድማዊ ሩሲያ መፈለግ ነው" ብለዋል።
የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በሥልጣኔ ትግል ውስጥ የመጨረሻ የነጻነት መከታ እንደሆነች ገልጸዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X