https://amh.sputniknews.africa
አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ
አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ የቋንቋ ስልጠናው የመከለከያ ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ጋር በመተባበር ለረጅም ኮርሶ ወደ ሩሲያ አቅንተው ለሚማሩ የሠራዊት አባላት እንደተሠጠ ተገልጿል።... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T13:32+0300
2025-06-21T13:32+0300
2025-06-21T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/748333_128:0:1152:576_1920x0_80_0_0_d6225235a0e763d7ef3d09b2c8f92271.jpg
አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ የቋንቋ ስልጠናው የመከለከያ ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ጋር በመተባበር ለረጅም ኮርሶ ወደ ሩሲያ አቅንተው ለሚማሩ የሠራዊት አባላት እንደተሠጠ ተገልጿል። የሩሲያ ቋንቋ ማወቃቸው አባላቱ በሚማሩበት የሙያ መስክ የዕውቀትና የተግባቦት አቅማቸውን ከፍ እንደሚያደርግ ከመከላከያ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/748333_256:0:1024:576_1920x0_80_0_0_e26b3ff1a27de57c227e4bbbaf2b2ce1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ
13:32 21.06.2025 (የተሻሻለ: 14:04 21.06.2025) አጭር የሩሲያኛ ቋንቋ ሥልጠና የወሰዱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሠርተፍኬት ተቀበሉ
የቋንቋ ስልጠናው የመከለከያ ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ጋር በመተባበር ለረጅም ኮርሶ ወደ ሩሲያ አቅንተው ለሚማሩ የሠራዊት አባላት እንደተሠጠ ተገልጿል።
የሩሲያ ቋንቋ ማወቃቸው አባላቱ በሚማሩበት የሙያ መስክ የዕውቀትና የተግባቦት አቅማቸውን ከፍ እንደሚያደርግ ከመከላከያ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X