እስራኤል የኢራኑ የእስልምና አብዮታዊ ዘብ የቁድስ ኃይል አዛዥን እንደገደለች አስታወቀች

ሰብስክራይብ

እስራኤል የኢራኑ የእስልምና አብዮታዊ ዘብ የቁድስ ኃይል አዛዥን እንደገደለች አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ቤህናም ሻህሪያሪ ዓርብ ዕለት በምዕራብ ኢራን እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት መገደሉን ገልጿል።

እንደ እስራኤል ጦር ገለጻ ሻህሪያሪ ድሮኖችን፣ ሚሳኤሎችንና የጦር መሳሪያዎችን ከኢራን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የቴህራን አጋሮች ያዟዙር እንደነበር የእስራኤል ጦር አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0