https://amh.sputniknews.africa
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት “ምናልባት” ለአሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ “አስፈላጊ ላይሆን ይችላል” ሲሉም ተሠምተዋል።... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T12:11+0300
2025-06-21T12:11+0300
2025-06-21T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/747293_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ec4334a1aa9484959fef78528fc46aba.jpg
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት “ምናልባት” ለአሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ “አስፈላጊ ላይሆን ይችላል” ሲሉም ተሠምተዋል። "የአሜሪካ ወታደሮችን ማሠማራት ከውይይቱ ወጪ ነው። የምድር ኃይሎችን ማሠማራት በጭራሽ አስፈላጊ አይደለም” ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።የአሜሪካው ፕሬዝዳንት “በጦር ሜዳ ላይ ጥሩ አፈጻጸም እያሳየ ያለን አካል ማስቆም ቀላል ሥራ አይደለም” ሲሉ ንግግራቸውን በመቀጠል፤ ዋሽንግተን የኢራን እና እስራኤልን የተኩስ አቁም ልትደግፍ እንደምትችል ገልጸዋል። ትራምፕ በኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና በከፍተኛ የአውሮፓ ዲፕሎማቶች መካከል አርብ በጄኔቫ የተካሄደው ውይይት የኒውክሌር ጉዳዮችን አይፈታም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ እስክታጤን “ቢበዛ” የሁለት ሳምንታት ግዜ ብቻ ነው ያላት ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
2025-06-21T12:11+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/747293_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0e226039f25466b7a0c2f4c284b7b0bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia