ፑቲን ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለማግኘት እየተዘጋጀች መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ሩሲያም ሆነ አቶሚክ ኤጀንሲው እንደሌላቸው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለማግኘት እየተዘጋጀች መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ሩሲያም ሆነ አቶሚክ ኤጀንሲው እንደሌላቸው ተናገሩ
ፑቲን ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለማግኘት እየተዘጋጀች መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ሩሲያም ሆነ አቶሚክ ኤጀንሲው እንደሌላቸው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለማግኘት እየተዘጋጀች መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ሩሲያም ሆነ አቶሚክ ኤጀንሲው እንደሌላቸው ተናገሩ

በተጨማሪም ሞስኮ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየሻተች ነው ለማለት በቂ ማስረጃ እንደሌለ በተደጋጋሚ ለእስራኤል አስታውቃለች ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለስካይ ኒውስ አረቢያ ተናግረዋል።

አክለውም "እስራኤል ስጋት ካላት፤ ስጋቱ ሊፈታ ይገባል። ከዚህ በፊትም እንዳልኩት እነዚህን ስጋቶች ለመፍታት መንገዶች እና እድሎች አሉ" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0