የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ቀጣይ እሮብ ወደ ሞስኮ ሊጓዙ እንደሚችሉ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፑቲን ጋር ለመገናኘት ቀጣይ እሮብ ወደ ሞስኮ ሊጓዙ እንደሚችሉ ገለፁ

አባስ አራግቺ በሞስኮ ይፋዊ ጉብኝት ለማደረግ እንዳቀዱ ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ ተናግረዋል።

የኢራን ከፍተኛ ዲፕሎማት በቴህራንና በቴል አቪቭ መካከል ስላለው ውጥረት የተናገሯቸው ቁልፍ አስተያየቶች፦

▪ዋሽንግተን ኢራንን ለማጥቃት ያላትን ዕቅድ "ለመሸፈን" የኒውክሌር ንግግሮችን ተጠቅማለች።

▪ ቴህራን ከእንግዲህ አሜሪካን እንዴት ማመን እንደምትችል አታውቅ። አሜሪካ "ዲፕሎማሲያዊ ክህደት" ፈፅማለች።

▪አሜሪካ ኢራን ምንም ዓይነት ዩራኒየም እንድታበለጽግ ያቀረበችው ጥያቄ የማይቻል ነው።

▪"ጥቃቱ እስከቀጠለ ድረስ" ኢራን ከእስራኤል ጋር ለመደራደር ዝግጁ አይደለችም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0