https://amh.sputniknews.africa
ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ
ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ኪዬቭ አስክሬኖቹን ለመቀበል ዝግጁ ከሆነች ሩሲያ ይህን ለማድረግ ዝግጁ ነች ብለዋል። "በማቀዝቀዣዎቻችን ውስጥ... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T10:46+0300
2025-06-21T10:46+0300
2025-06-21T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/746421_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_eada44139c0b719fbd953e11108c1bad.jpg
ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ኪዬቭ አስክሬኖቹን ለመቀበል ዝግጁ ከሆነች ሩሲያ ይህን ለማድረግ ዝግጁ ነች ብለዋል። "በማቀዝቀዣዎቻችን ውስጥ ይገኛሉ። ሠራዊታችን ቤተሰቦች እና ዘመዶች ለይተው በክርስቲያናዊ ስርዓት እንዲቀብሯቸው አስክሬኖቹን ያስረክባል" ሲሉ ባለሥልጣኑ ለአርቲ የዜና ማሠራጫ ተናግረዋል። እንደ ሜዲንስኪ ገለጻ ሩሲያ ሰኞ ዕለት 6 ሺህ 60 የዩክሬን መኮንኖች እና ወታደሮች አስክሬን ለዩክሬን አስረክባለች። በምላሹም ዩክሬን 78 የሩሲያ ወታደሮችን አስክሬን አስተላልፋለች። ርክክቡ ዩክሬን ግንቦት 30 ባልተጠበቀ ሁኔታ አስክሬኖቹን ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኗ መዘግየቱ ይታወሳል። ዝውውሩ የተጀመረው ሰኔ 4 ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/746421_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_34cf4d5e7983f043a5a5e4a19f71bacc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ
10:46 21.06.2025 (የተሻሻለ: 11:04 21.06.2025) ሞስኮ ተጨማሪ 3 ሺህ የዩክሬን ወታደሮች አስክሬንን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ ነች ሲሉ የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገለፁ
ቭላድሚር ሜዲንስኪ ኪዬቭ አስክሬኖቹን ለመቀበል ዝግጁ ከሆነች ሩሲያ ይህን ለማድረግ ዝግጁ ነች ብለዋል።
"በማቀዝቀዣዎቻችን ውስጥ ይገኛሉ። ሠራዊታችን ቤተሰቦች እና ዘመዶች ለይተው በክርስቲያናዊ ስርዓት እንዲቀብሯቸው አስክሬኖቹን ያስረክባል" ሲሉ ባለሥልጣኑ ለአርቲ የዜና ማሠራጫ ተናግረዋል።
እንደ ሜዲንስኪ ገለጻ ሩሲያ ሰኞ ዕለት 6 ሺህ 60 የዩክሬን መኮንኖች እና ወታደሮች አስክሬን ለዩክሬን አስረክባለች። በምላሹም ዩክሬን 78 የሩሲያ ወታደሮችን አስክሬን አስተላልፋለች።
ርክክቡ ዩክሬን ግንቦት 30 ባልተጠበቀ ሁኔታ አስክሬኖቹን ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኗ መዘግየቱ ይታወሳል። ዝውውሩ የተጀመረው ሰኔ 4 ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X