ዩክሬን የተሻለ እጣ ፈንታ ይገባታል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን የተሻለ እጣ ፈንታ ይገባታል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
ዩክሬን የተሻለ እጣ ፈንታ ይገባታል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.06.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን የተሻለ እጣ ፈንታ ይገባታል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ፑቲን ከስካይ ኒውስ አረቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ስለ ዩክሬን ግጭት የተናገሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

▪ኪዬቭ በአራቱ አዲስ ሩሲያ ክልሎች የተካሄደውን ሕዝበ ውሳኔ የማትቀበል ከሆነ ጦርነቱ ዳግም ሊባባስ ይችላል።

▪ዩክሬን ግጭቱን በሚያራዝሙ እና ሩሲያን በሚቃወሙ ሶስተኛ ወገኖች እጅ መሳሪያ መሆን የለባትም።

▪በዩክሬን አመራር ውስጥ የናዚ አካላት ሊኖሩ አይገባም።

▪ፑቲን ዩክሬን ብሔራዊ ጥቅሟን እንደምትከተል ተስፋ ያደርጋሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0