https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ የፕላን እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ካቤሌ ሱማህ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ወጣቱ እና እርስ በርስ የተሳሰረው የአፍሪካ ሕዝብ... 21.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-21T09:38+0300
2025-06-21T09:38+0300
2025-06-21T09:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/745785_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e51cc2c6213662e1894f8e04c142b5c5.jpg
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ የፕላን እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ካቤሌ ሱማህ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ወጣቱ እና እርስ በርስ የተሳሰረው የአፍሪካ ሕዝብ "ትክክለኛ፣ የተጣራ መረጃ እና ጠቃሚ የባለሙያዎች ትንተናን ይፈልጋል" ብለዋል። "የስፑትኒክ ታዳሚ በአፍሪካ መኖሩ ያስደስተኛል። ምናልባት የእናንተ መረጃ ጠቃሚ ስለሆነ ይሆናል። ለአፍሪካ ሕዝብ የመረጃ ብዝሃነት መኖሩ የማደንቀው ነገር ነው። ይህ የመረጃ ብዝሃነት ሕዝቡ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረው፣ ባሕሉን እንዲያውቅ እና የነቃ እንዲሆን ይረዳል" ሲሉም አብራርተዋል።#SPIEF2025 በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
2025-06-21T09:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/15/745785_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3a6c2eecf89d1c44f8262e9e0d914acd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
09:38 21.06.2025 (የተሻሻለ: 09:54 21.06.2025) ስፑትኒክ በአፍሪካ ለመረጃ ብዝሃነት አስተዋፅኦ እያደረገ ነው ሲሉ የጊኒ ባለሥልጣን ተናገሩ
የፕላን እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ካቤሌ ሱማህ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ወጣቱ እና እርስ በርስ የተሳሰረው የአፍሪካ ሕዝብ "ትክክለኛ፣ የተጣራ መረጃ እና ጠቃሚ የባለሙያዎች ትንተናን ይፈልጋል" ብለዋል።
"የስፑትኒክ ታዳሚ በአፍሪካ መኖሩ ያስደስተኛል። ምናልባት የእናንተ መረጃ ጠቃሚ ስለሆነ ይሆናል። ለአፍሪካ ሕዝብ የመረጃ ብዝሃነት መኖሩ የማደንቀው ነገር ነው። ይህ የመረጃ ብዝሃነት ሕዝቡ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረው፣ ባሕሉን እንዲያውቅ እና የነቃ እንዲሆን ይረዳል" ሲሉም አብራርተዋል።
#SPIEF2025
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X